ማሞ ካቻ በዋና መስሪያ ቤትና በተለያዩ ቅርንጫፎች ላሉ ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
How to Apply
🚨 ማሞ ካቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አስቸኳይ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
ማሞ ካቻ በዋና መስሪያ ቤትና በተለያዩ ቅርንጫፎች ላሉ ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
1️⃣ የምግብና መጠጥ ወጪ ተቆጣጣሪ (F&B Cost Controller)
● ትምህርት፦ በምግብ እና መጠጥ ቁጥጥር የትምህርት ዝግጅት
○ የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት
- እንዳስፈላጊነቱ በየትኛውም ቅርንጫፍ ተዘዋውሮ ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ/ች (ለምግብና መጠጥ ወጪ ተቆጣጣሪ)
- ልዩ ክህሎት፦ ሪፖርት ማዘጋጀትና በትኩረትና በጥልቀት ክትትል የማድረግ ክህሎት
2️⃣ ኤክስኪውቲቭ ሴክሬተሪ (Executive Secretary)
● ትምህርት፦ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ በሴክሬተርያል ሳይንስ/ማኔጅመንት ወይንም ተያያዝ የትምህርት ዝግጅት (Diploma or Bachelor's Degree in Secretarial Science / Management)
○ የሥራ ልምድ፦ በዘርፉ 2 ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራች
- መሠረታዊ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎት
- ልዩ ክህሎት፦ የኮምፒውተር አጠቃቀም ብቃት፣ አማርኛ የመፃፍ ክህሎት እና የስብሰባ አጀንዳ የመያዝ ክህሎት ያላት
------------------------------------------
📌 አጠቃላይ መስፈርቶች፦
✅ አዎንታዊ አመለካከት / አስተሳሰብ ያለው/ት
✅ በቡድን መንፈስ የመስራት ብቃት
✅ ተያዥ / ዋስ ማቅረብ የሚችል/ምትችል
📩 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን (ጳጉሜ 4 ቀን 2018 ዓ.ም) ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት ማስረጃችሁን በመያዝ፦
📍 በአካል፦ ቦሌ ሪዋንዳ፣ ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ (ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ)
📧 ኢሜል፦ hrmamokacha@gmail.com
📞 ስልክ፦ 011-6-67-32-20