✅ 1. ኢንዱስትሪያል ማሽን ጥገና ባለሙያ / Industrial Machine Maintenance Technician
How to Apply
★ ማሞ ካቻ ሀ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ብቁ አመልካቾችን አወዳድረን በቋሚነት በምግብ ፋብሪካችን ውስጥ መቅጠር እንፈልጋለን፡፡
✅ 1. ኢንዱስትሪያል ማሽን ጥገና ባለሙያ / Industrial Machine Maintenance Technician
● ት/ደረጃ: ከ Level 3 እና ካዛ በላይ በ General Mechanics/Automotive/Industrial Mechanics/Mechatronics...ተዛማች የትምህረት መስክ የሰራ።
○ ዝቅተኛ የስራ ልምድ: በፋብሪካ ውስጥ/ኢንዱስትሪያል መካኒካል ማሽኖች እና መሳሪያዎች ጥገና ላይ 2 አመት በላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
▪︎ሌሎች መስፈርቶች: ጥሩ የሥራ ሥነ-ምግባር እና በቡድን መስራት ችሎታ
የሥራ ቦታ: ሸኖ ከተማ/ ከአ/አ 70 ኪ/ሜ ወደ ደብረብርሀን በሚወስደው መንገድ ላይ
✅ 2. ኤልክትሪሻን / Electrician
● ዝቅተኛ ት/ደረጃ: Level III ካዛ በላይ በኤልክትሪሻንና ተዛማች የትምህረት መስክ
○ ዝቅተኛ የስራ ልምድ: ሁለት አመት እና ከዚያ በላይ በኤሌክትሪክ እና ተዛማጅ ስራዎች ልምድ ያለው/ ያላት
▪︎ የሥራ ቦታ: ሸኖ ከተማ/ ከአ/አ 70 ኪ/ሜ ወደ ደብረብርሀን በሚወስደው መንገድ ላይ
- የምዝገባ ጊዜ: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት( እስከ ሚያዝያ 15, 2018)
¤ የፈተና ቀን: በድርጅቱ የሚገልፅ ይሆናል
■ አስፈላጊ ማስረጃዎች
- የትምህርት ማስረጃ
- የስራ ልምድ ማስረጃ
- ሌሎች አስፈላጊ ማስረጃዎች በቴሌግራም /0976478101 / 0905414426/መላክ የሚችል/የምትችል
Email:- hrmamokacha@gmail.com