P
✅ የስራ መደብ: ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
Post Partum
★ የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ - ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care) ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለ ጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ነው።
✅ የስራ መደብ: ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
- የምግብ ዝግጅት ስልጠና የወሰዳችሁ
- የሀገር ዉስጥ እና የዉጭ ምግቦች በብቃት ማዘጋጀት የምትችሉ
- በምግብ ዝግጅት ቢያንስ 6 ወር ልምድ ያላችሁ
- እንደ አጥሚት፣ ቡላ፣ ገንፎ የአራስ ምግቦችን መስራት የምትችል
○ ደሞዝ: 10,000 የ1 ወር
🩸መኖረያ ቤት ዉስጥ
🩸ሀይማኖት: ሙስሊም
🩸የ ስራ ሰአት ቀን ዉሎ
🩸ጾታ: ሴት
🛑 የስራ ቦታ: - አየር ጤና
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በቴሌግራም አድራሻችን @Lilireta1111 ላይ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።