✅
✅ የስራ መደብ፦ ቪዲዮ ኤዲተር (Video Editor)
★ የስራ ማስታወቂያ፡ Elevate Impact
✅ የስራ መደብ፦ ቪዲዮ ኤዲተር (Video Editor)
Elevate Impact ስራዎችን በጥራትና በፈጠራ አቀናብሮ የሚያቀርብ ቀልጣፋ የቪዲዮ ኤዲተር ይፈልጋል።
● የስራ አይነት፦ Video Editing
● የስራ ሁኔታ፦ በቤት ሆኖ የሚሰራ (Remote)
● የስራ ልምድ፦ 0 አመት (ለመማር ዝግጁ የሆነ/ች ጀማሪ)
■ የሚፈለጉ ክህሎቶች፦
• መሰረታዊ የቪዲዮ ኤዲቲንግ እውቀት ያለው/ላት።
• በCanva, Adobe Premiere, CapCut እና መሰል መተግበሪያዎች መስራት የሚችል።
• የተሰጠውን ስራ በሰዓቱ የሚያስረክብ እና ለስራው ትጋት ያለው።
○ ደሞዝ፦ በስምምነት
■ እንዴት ማመልከት ይቻላል?
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በቴሌግራም አድራሻችን @enat_only ላይ ማመልከት ትችላላችሁ።