የ
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት (ልምድ የማይጠይቅ)
📢 የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ
ሚራክል የኮስሞቲክስ አቀነባበር አካዳሚ (Miracle Cosmetics Formulation Academy) ብቁ የሆኑ አመልካቾችን በትርፍ ሰዓት አሰልጣኝነት መቅጠር ይፈልጋል።
✅ የሥራ መደብ: የትርፍ ሰዓት (Part-time) አሰልጣኝ / መምህር
🎓 የትምህርት ደረጃ: * በሳሙና እና ዲተርጀንት ዝግጅት (Manufacturing soap and detergent) ወይም በተዛማጅ የኬሚስትሪ ዘርፎች ከቴክኒክና ሙያ (TVET) የተመረቀ/ች።
💼 የሥራ ልምድ: 0 ዓመት (ልምድ የማይጠይቅ)
🚻 ጾታ: አይለይም
⚠️ ልዩ መስፈርት (ግዴታ):
ከአዲስ አበባ የሙያ ብቃት ምዘና ኤጀንሲ (OCAA) ወይም ከሌሎች ተዛማጅ ተቋማት የተሰጠ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል/ት።
🩸ማሳሰቢያ፦ የCOC ሰርተፍኬት የሌላችሁ አመልካቾች እንዳታመለክቱ።
⏰ የዝግጅቱ ማብቂያ ቀን: ተስማሚ አመልካች እስከሚገኝ ድረስ።
🩸ለመመዝገብ (To Apply):
ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ያነጋግሩ፦
👉 @fedila_osman