✅
✅ የሥራ መደቡ ስም፦ ሽያጭ (Sales)
📌 የሥራ ማስታወቂያ - ኮቴክስ (Cottex) ቴክስታይል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
✅ የሥራ መደቡ ስም፦ ሽያጭ (Sales)
■ የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከዚያ በላይ
○ የሥራ ልምድ፦ (ለጀማሪዎች የሚሆን)
- ብዛት፦ 10
- ጾታ፦ ሴት
- ዕድሜ፦ 18 - 25
□ ደመወዝ፦ 8,000 ብር እና ከዚያ በላይ
□ የሥራ ቦታ፦ ሳርቤት, ፍላሚንጎ, ቦሌ, ሾላ, ጎላጉል, ለገሃር, ወሎ ሰፈር, ገርጂ, ጎሮ, ቦሌ ብራስ, ጎፋ, ሲኤምሲ, 4 ኪሎ፣ 22፣ መርካቶ፣ ሜክሲኮ፣ መገናኛ እና ሌሎችም ተያያዥ ቦታዎች
📅 የምዝገባ ጊዜ፦ ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 5/2018 ዓ.ም ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት።
¤ ምዝገባ በአካል ብቻ
📍 አድራሻ፦ ሳሪስ ካዲስኮ (Saris Kadisco) ኢንዱስትሪ መንደር
📞 ስልክ ቁጥር፦ 0987357735 /
⚠️ ማሳሰቢያ፦ ይህ የሥራ ዕድል ተማሪዎችን አይጨምርም።