⏱
⏱️ የሥራ ሁኔታ: ሙሉ ጊዜ
✨ የስራ ማስታወቂያ - ድማም የውበት ሳሎን ባለው ክፍት የሥራ ቦታዎች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
📍 ቦታ: አዲስ አበባ፣ ፌጋ መብራቱ ጋ
⏱️ የሥራ ሁኔታ: ሙሉ ጊዜ
💰 ደሞዝ: በስምምነት
✅ የስራ መደብ 1: የፀጉር ባለሙያ
■ ልምድ: 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
✅ የስራ መደብ 2: የጥፍር እና የአይላሽ ባለሙያ
■ ልምድ: 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
✅ የስራ መደብ 3: የሹሩባ እና የስፌት ባለሙያ
■ እና ልምድ: 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
✅ የስራ መደብ 4: ማጠብ እና መጠቅለል የምትችል
■ ልምድ: 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
📞 ለበለጠ መረጃ እና ለማመልከት:
• ስልክ: 0984854485
• ቴሌግራም: @bezieyasu
📅 የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: መስከረም 1, 2019
ችሎታውና ልምዱ ያላችሁ አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም ያናግሩ!