የ
የቤት እና የቢሮ ጽዳት
✨ ጎጆ Shine የጽዳት አገልግሎት - የንፅህና አጋርዎ! / Your trusted cleaning partner.
ቤትዎ ወይም የመስሪያ ቦታዎ ንጹህ፣ ማራኪ እና ምቹ እንዲሆን ይፈልጋሉ? ጎጆ Shine ዘመናዊ በሆኑ ማሽኖች እና በሰለጠኑ ባለሙያዎች ጥራት ያለው የጽዳት አገልግሎት ይሰጥዎታል።
□ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦
🛋️ የሶፋ እጥበት
🧹 የምንጣፍ እጥበት እና የአረቢያን መጅሊስ እጥበት
🏢 የቤት እና የቢሮ ጽዳት
✨ ጥልቅ ጽዳት (Deep Cleaning)
🏗️ ከግንባታ በኋላ ጽዳት
🪟 የመስኮትና መስታወት ጽዳት
🚗 የመኪና እጥበት (Car Wash)
ያሉበት ድረስ መጥተን በታማኝነትና በጥራት እናገለግላለን!
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦
📱 0986416457
📱 0965635149
📱 0704982721
🔻Website:- <a href="http://gojoshine.vercel.app" target="_blank" rel="noopener">http://gojoshine.vercel.app</a>