አ
አበባየሆሽ ጨፋሪ
አበባየሆሽ ጨፋሪ
በዲፕሎማ ወይም ከዛ በላይ በማንኛውም የትምህርት መስክ የተመረቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የአበባዬሆሽ ዘፈኖችን በቡድን አባላት ጋር በቅንጅትና በተመጣጣኝ ምት ማቅረብ
- በተመደቡ የሥራ ቦታዎችና ሰፈሮች በመገኘት የተመደበውን የዘፈን እና የትርኢት ሥራ በወቅቱ ማከናወን
- የሚፈለጉትን ዘፈኖች እና ግጥሞች (ስንኞች) በቃላቸው አጥንተው በትክክል መጫወት/ማቅረብ
- የአበባዬሆሽ ዘፈኖችን በራስ መተማመን ማቅረብ፣ እንዲሁም ትክክለኛውን የዜማ ምት እና የድምፅ ጉልበት ጠብቆ ማስኬድ
- የሚፈለጉትን ዘፈኖች እና ግጥሞች በቃላቸው አጥንተው በትክክል መጫወት/ማቅረብ
- ከደንበኞች ጋር ሙያዊና አክብሮታዊ ግንኙነት መፍጠርና መጠበቅ
- በመንገድ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለይቶ ለቡድኑ አስተባባሪ ማሳወቅ
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: September 10, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ