በ
በቴሌግራም ላይ የሚፈልጉትን የስራ እድል በሰከንዶች ውስጥ የማጣሪያ (Search) ምስጢር፦ ሃሽታግ (#) መጠቀም ነው!
የ"10 Jobs a Day" ቻሌንጅ ቀጥሏል! የዛሬውን ስንት አደረሳችሁ? 🎯⚡️
በቴሌግራም ላይ የሚፈልጉትን የስራ እድል በሰከንዶች ውስጥ የማጣሪያ (Search) ምስጢር፦ ሃሽታግ (#) መጠቀም ነው!
በቻናላችን የፍለጋ ሳጥን ውስጥ እነዚህን በመጻፍ በቀላሉ ያጣሩ፦
🔹 በልምድ፦#0_years (ለአዲስ ተመራቂዎች)፣ #1_years...
🔹 በዘርፍ፦#finance፣ #education፣ #business...
🔹 በቦታ፦#Addis_Ababa ወይም ሌሎች ከተሞች
የሚስማማዎትን ስራ በፍጥነት ያግኙ፤ በቀን 10 ስራ የማመልከት ግብዎንም ያሳኩ!
🎓 የማመልከቻ እና የፕሮፋይል አሞላልን በነጻ ለመማር፦ <a href="https://muya.hahu.jobs/" target="_blank" rel="noopener">https://muya.hahu.jobs/</a>
🌐 ክፍት የስራ ቦታዎችን ለማሰስ፦ <a href="https://hahu.jobs/" target="_blank" rel="noopener">https://hahu.jobs/</a>
🤖 በቴሌግራም ለማመልከት፦ @hahujobs_bot
📞 ስልክ፦ +251 988007773 | +251 988007775 | +251 988007705
📍 አድራሻችን፦ መገናኛ፣ ሲሳይ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ