ድ
ድርጅት: ሩት ስቴሽነሪ (Ruth Stationery)
📢 የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ - ሩት ስቴሽነሪ
📌 የስራ መደብ: የኮምፒዩተር እና የመስመር ላይ (Online) አገልግሎት ሰራተኛ
🏢 ድርጅት: ሩት ስቴሽነሪ (Ruth Stationery)
📍 ቦታ: አራት ኪሎ አካባቢ፣ አዲስ አበባ
👤 ፆታ: ሴት
📋 ዋና ዋና ተግባራት
* የተለያዩ የጽሁፍ (Typing) ስራዎችን ማከናወን
* የንግድ ፍቃድ በኦንላይን ማደስ እና ማውጣት
* የፓስፖርት ቀጠሮ በኦንላይን ማስያዝ
* ሌሎች የመስመር ላይ (Online) አገልግሎቶችን መስጠት
* ደንበኞችን በጥሩ ሁኔታ ማስተናገድ
🎯 መስፈርቶች
* በTyping እና በኦንላይን ስራዎች ላይ በቂ ልምድ ያላት
* ጥሩ የኮምፒዩተር እና የኢንተርኔት አጠቃቀም ችሎታ ያላት
* ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር የምትችል
* ታማኝ፣ ታታሪ እና ሀላፊነት የምትወስድ
* አራት ኪሎ አካባቢ መስራት የምትችል
📩 ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም ያግኙን: @r122818
📲Phone: 0912281811
🔻Deadline: September 10, 2026