□
□ የድርጅቱ ስም: እንቁ መኖ ማቀነባበሪያ ድርጅት (Enku Animal Feed Processing Company)
🌟 የስራ ማስታወቂያ - የፋብሪካ ሠራተኛ (ሌበር)
□ የድርጅቱ ስም: እንቁ መኖ ማቀነባበሪያ ድርጅት (Enku Animal Feed Processing Company)
✅ የሥራ መደብ: የፋብሪካ ሠራተኛ (ሌበር)
■ የትምህርት ደረጃ: ማንበብና መጻፍ የሚችል
● የሥራ ልምድ: በፋብሪካ ውስጥ በሌበርነት የሠራ
💰 ደመወዝና ጥቅማጥቅም:
○ ደመወዝ: 7,000 ብር
○ ጥቅማጥቅም: ተጨማሪ ሥራ በሚኖር ጊዜ የሚሰጡ ጥቅማጥቅሞችና እህል ሲጫን የሚከፈል ተጨማሪ ክፍያ አለው።
📅 የማመልከቻ ማጠናቀቂያ ቀን:
ጳጉሜ 6፣ 2018 ዓ.ም (September 11, 2026)
መስፈርቱን የምታሟሉና ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በሚከተለው Telegram መመዝገብና መነጋገር ትችላላችሁ፦ @abreshassefa