የ
የስራዎ ኤግዚቢሽን ተጀምሯል! 🌟
የስራዎ ኤግዚቢሽን ተጀምሯል! 🌟
አዲስ ምዕራፍዎን ለመጀመር አሁኑኑ በ አዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይምጡ! ከ40 በላይ ድርጅቶች፣ Internship እድሎች እንዲሁም ነጻ ስልጠናዎች ይጠብቁዎታል።
📍 ቦታ፦ አዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል
📅 ቀን፦ ሚያዚያ 21 እና 22 (ዛሬ እና ነገ ብቻ )
ፕሮፉይሎን ያጠናቁ በ jobfair.hahu.jobs ላይ በመግባት ተመዝግብው ይምጥሉ አልያም
ምዝገባ ካልጨረሱ በቦታው ተገኝተው እርዳታ ማግኘት ይችላሉ።
እየጠበቅኖት ነው !