አዲሱ ዓመት ሲገባ በቃለ-መጠይቅ እና በአዲስ የስራ ቅጥር የምትቀበሉበትን መንገድ ዛሬውኑ ጀምሩ!
ራሳችሁን ለመፈተን ዝግጁ ናችሁ? የ"10 Jobs a Day" ቻሌንጅን ዛሬውኑ ተቀላቀሉ! 🔥
ስራ ፍለጋ ላይ ቁጭ ብሎ እድልን ከመጠበቅ ይልቅ በየቀኑ የሚወሰድ እርምጃ ሁሉንም ነገር ይቀይረዋል። በወር አንዴ ወይም ሁለቴ ብቻ አፕላይ አድርጎ ውጤት መጠበቅ ማቆም አለባቹ!
አዲሱ ዓመት ሲገባ በቃለ-መጠይቅ እና በአዲስ የስራ ቅጥር የምትቀበሉበትን መንገድ ዛሬውኑ ጀምሩ!
⚡️ የቻሌንጁን በዚህ መልኩ ጀምሩት:
🎯 መረጃዎን ያሟሉ፦ በድረ-ገጻችን ወይም በቴሌግራም ቦት ላይ ፕሮፋይልዎን 100% አጠናቁ።
📄 CVዎን አዘምኑ፦ በHaHuJobs CV Builder ሲስተሞችን (ATS) በቀላሉ የሚያልፍ ጠንካራ CV አዘጋጁ።
🚀 በቀን 10 ስራዎች፦ ምንም አይነት ሰበብ ሳይኖር በየቀኑ ለ10 ስራዎች ያለማቋረጥ አፕላይ አድርጉ!
ዛሬውኑ ጀምሩ:
🌐 ስራዎችን ለማመልከት፦ <a href="https://hahu.jobs/" target="_blank" rel="noopener">https://hahu.jobs/</a>
📲 በቴሌግራም ቦት፦ @hahujobs_bot
🎓 ነፃ የስራ ዝግጁነት ስልጠና፦ <a href="https://muya.hahu.jobs/" target="_blank" rel="noopener">https://muya.hahu.jobs/</a>
📞 ስልክ፦ +251 988007773 | +251 988007775 | +251 988007705
📍 አድራሻችን፦ መገናኛ፣ ሲሳይ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ
ሀሁጆብስ ለሀገር ልጅ በሀገር ልጅ! 🇪🇹