ሞተረኛ
How to Apply
ሞተረኛ
10ኛ/12ኛ ያጠናቀቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ጥቅሎችን በድርጅቶች፣ መኖሪያ ቤቶች ወይም ሌሎች ቦታዎች ላይ ማድረስና መቀበል
- ለሚመጡት የመልእክት መላኪያዎች የመላኪያ መርሃ ግብሮችን ለደንበኞች ማሳወ
- የመልዕክት ዕደላና ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የተገኙ ሁሉንም የገንዘብ ልውውጦች በአግባቡ ተረክበው እና በተቀበሉበት ወቅት ወዲያውኑ ለሚመለከተዉ አካል ማስረከብ
- የመልዕክት ዕደላና ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የመልዕክቱን ደህንነትና ማሸጊያዉ እንዳይቀደድ ጥንቃቄ ማድረ
- የመልዕክት ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ መልዕክቱን በአግባቡ ፈትሸዉና ቆጥረዉ መረከብ
- የመልዕክት ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የመላኪያ ኤርወይቢል ላይ አስተካሎ በመፃፍ ለደንበኞች መስጠት
Quanitity Required: 6
Minimum Years Of Experience: #1_years
Deadline: September 13, 2026
How To Apply: አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃችሁን በድርጅቱ ኢሜል አድራሻ፡ Vacancy@myhellocommunications.com በመላክ ወይም አያት ሶቶ ካፌ ፊት ለፊት ሀይቴክ አካዳሚ ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሞተር መንጃ ፍቃድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡