የ
የሱቅ ሽያጭ ሠራተኛ
የሱቅ ሽያጭ ሠራተኛ
10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀች
የስራ ልምድ - ጀማሪ
ፆታ - ሴት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ደንበኞችን በአክብሮት እና በፍቅር መቀበል
- በሱቁ ውስጥ ስላሉት እቃዎች ለመማር ፈጣን መሆንና ሽያጭ ማከናወን
- እቃዎችን በሚያምር እና በሚስብ መልኩ ማስተካከል
- ሱቁን ንፁህ እና የተደራጀ ማድረግ
- የሱቁን ህጎች እና መመሪያዎች መከተል
መስፈርት፡
- በቋሚነት ለረጅም ጊዜ ለመስራት ዝግጁ የሆነች
- መኖሪያዋ ጀሞ አካባቢ የሆነ
- የመንግስት ሰራተኛ ዋስ ማቅረብ የምትችል
- የስራ ሰዓት የምታከብር
- ደንበኛ አያያዝና ታማኝነት ያላት
የስራ ቀን- ከሰኞ - ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 - 1:30
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 4500.00
@blackandwhitegift በዚህ የቴሌግራም አካውንት የትምህርት ማስረጃ፣ የስራ ልምድ ካለና የመኖሪያ ሰፈር በመጥቀስ ማመልከት ይቻላል።