✅ 1. የፋይናንስ ባለሙያ
How to Apply
📣 የክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ዝባን የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
✅ 1. የፋይናንስ ባለሙያ
■ የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ
○ የስራ ልምድ፡ 5 ዓመትና ከዚያ በላይ (በጥበቃ ኤጀንሲ ውስጥ ብቻ የሰራ)
- ጾታ፡ ወንድ/ሴት
- ደመወዝ፡ በስምምነት
✅ 2. የሰው ሃይል አስተዳደር
■ የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ
○ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ (በጥበቃ ኤጀንሲ ውስጥ ብቻ የሰራ)
- ጾታ፡ ወንድ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
✅ 3. ስራ አስኪያጅ
■ የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ
○ የስራ ልምድ፡ 6 ዓመትና ከዚያ በላይ (በጥበቃ ኤጀንሲ ውስጥ ብቻ የሰራ)
- ጾታ፡ ወንድ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
✅ 4. ሹፌር
■ የታደሰ መንጃ ፈቃድ ያለው
○ የስራ ልምድ፡ 5 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ጾታ፡ ወንድ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
📍 የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
⚠️ ጠቃሚ ማሳሰቢያ
የዋስትና ሁኔታ፡ የሰው ዋስ ሆኖ ዋስ የሚሆነው ሰው ከመንግስት ወይም ከታዋቂ ድርጅቶች ቋሚ ሰራተኛ መሆኑን የሚያሳይ ደብዳቤ ማፃፍ የሚችል መሆን አለበት።
አመዘጋገብ፡ የፋይዳ መታወቂያ እና ከላይ የተጠቀሱትን የትምህርት ማስረጃዎች ኮፒና ኦርጅናል በመያዝ በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ።
📍አድራሻ፡ ሜታ ቀይ መስቀል መጋዘን ፊት ለፊት ወይም ሀደሮ ቡና ፊት ለፊት ባለው ስንቄ ባንክ ህንፃ 1ኛ ፎቅ።
📞 ለበለጠ መረጃ፦
▪︎ስልክ፦ 0907113743
▪︎Telegram:- @ZEBANsecurityservices
▪︎ኢሜይል፦ zbnscrtservice@gmail.com
ዝባን የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር