የ
የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ
📢 የሥራ ዕድል | Electrical Site Engineer
ድርጅት፦ Jafer Electromechanical Engineering
የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ
የሥራ ሁኔታ፦ Full-Time / On-site
ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል
ፆታ፦ ወንድ
■ የትምህርት ደረጃ፦
○ የመጀመሪያ ዲግሪ / ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ
የሥራ ልምድ፦
○ 1 - 2 ዓመት በኤሌክትሪካል ዲዛይንና ዝርጋታ ቁጥጥር
□ የሚፈለጉ ችሎታዎች፦
○ የኤሌክትሪካል ዲዛይን ማንበብና የመሥራት ችሎታ
○ የሶፍትዌር ክህሎት (AutoCAD, MS Excel, MS Word)
○ ጥሩ የመግባቢያና በቡድን የመሥራት ችሎታ
○ ተነሳሽነት፣ ኃላፊነትና ለመማር ፍላጎት
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም (September 10, 2026)
👉ለማመልከት፦ በቴሌግራም @Hopehapp