ጊዜ አዲስ ማኑፋክቸሪንግ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ የሆኑ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
📢 የሥራ ማስታወቂያ - ጊዜ አዲስ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ጊዜ አዲስ ማኑፋክቸሪንግ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ የሆኑ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
✅ 1. የሥራ መደብ፦ ሲኒየር አካውንታንት (Senior Accountant)
■ የትምህርት ዝግጅት፦ በአካውንቲንግ ወይም ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ።
○ የሥራ ልምድ፦ ቢያንስ 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ (በሲኒየር ደረጃ የሰራ/ች)። በአስመጪ እና ላኪ ድርጅት ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል።
- ክህሎት፦ የ Peachtree ሶፍትዌር፣ የግብር ህጎች እና የ IFRS ደንቦችን በሚገባ ማወቅ።
▪︎የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ (ዋና መ/ቤት)
▪︎ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
✅ 2. የሥራ መደብ፦ ሽያጭ (Sales)
■ የትምህርት ዝግጅት፦ በገበያ ጥናት (Marketing)፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የመጀመሪያ ዲግሪ።
○ የሥራ ልምድ፦ ቢያንስ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ። በአስመጪና ላኪ ድርጅቶች ውስጥ በመኪና ሽያጭ ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል።
▪︎የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ (ዋና መ/ቤት)
▪︎ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
□ የምዝገባ ቀን፦ ከሚያዚያ 29 እስከ 24/08/2018 ዓ.ም (ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ)።
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ፦
○ በአካል፦ ፒያሳ፣ ሀሮን ታወር ፊት ለፊት በሚገኘው ህብረት ኢንሹራንስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ በመቅረብ።
○ በቴሌግራም፦ በሊንኩ <a href="https://t.me/Gize191221" target="_blank" rel="noopener">Telegram Channel</a> መመዝገብ ትችላላችሁ።
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0964343807
📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ፒያሳ
ለሥራ ፈላጊ ጓደኞችዎ ያጋሩ! 📲