ለ"አዲስ ምዕራፍ" የስራ ኤግዚቢሽን ቀድመው መመዝገብ ማለት ዝም ብሎ መግቢያ ትኬት መቁረጥ ማለት አይደለም፤
አንድ እርምጃ ቀድመው ይገኙ!
ለ"አዲስ ምዕራፍ" የስራ ኤግዚቢሽን ቀድመው መመዝገብ ማለት ዝም ብሎ መግቢያ ትኬት መቁረጥ ማለት አይደለም፤
ይልቁንም ከሌሎች ተወዳዳሪዎች አንድ እርምጃ ቀድመው የሚሄዱበት ትልቅ ብልሃት ነው! የሃሁጆብስ (HaHuJobs) ፕሮፋይልዎን አሁኑኑ በማገናኘት ገና ወደ ኤግዚቢሽን ማዕከሉ ሳይገቡ እራስዎን ለቀጣሪዎች ማስተዋወቅ ይጀምራሉ።
HahuJobs፣ SNV፣ Mercy Corps እና venture meda ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የስራ ኤግዚብሽን ላይ ሚያዚያ 21 እና 22 በመገኘት ከ 40 በላይ ቀጣሪ ድርጅቶችን ያግኙ፣ እዛው ለ ኢንተርቪው ይቅረቡ፣ በነጻ የስራ ዝግጁነት ስልጠናን ከ ሃብታሙ አለማየው ጋር ይውሰዱ!
✅ዛሬውኑ በዚህ ሊንክ ኮኔክት፣ <a href="https://jobfair.hahu.jobs/" target="_blank" rel="noopener">https://jobfair.hahu.jobs/</a>
ስራ ለማግኘት የሚያስችሉ ስልጠናዎችን ቀደም ብለው በ online መውሰድ ይቻላሉ፣
ኦንላይ ለመማር <a href="https://shorturl.at/aD6bO" target="_blank" rel="noopener">https://shorturl.at/aD6bO</a> ይሄን ሊንክ ይጫኑ ፣
3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል ዛሬውኑ ይመዝገቡ