ከ
ከ 40 በላይ ቀጣሪዎችን የሚያገኙበት ፣ እዛው ለኢንተርቪ የሚቀርቡበት ልዩ የስራ ኤግዚቢሽን የቀሩት 5 ቀናት ብቻ ናቸው።
5 ቀናት ብቻ ቀሩ!⏳
ወደ "አዲስ ምዕራፍ" ለመሻገር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርቶታል!
ከ 40 በላይ ቀጣሪዎችን የሚያገኙበት ፣ እዛው ለኢንተርቪ የሚቀርቡበት ልዩ የስራ ኤግዚቢሽን የቀሩት 5 ቀናት ብቻ ናቸው።
✅ኤግዚቢሽኑ ላይ ከመድረስዎ በፊት ዝግጅትዎን ያጠናቁ።
✅አሁኑኑ በHaHuJobs ድህረ-ገጽ ወይም የቴሌግራም ቦት ፕሮፋይልዎን አሟልተው ይጠብቁ።
✅ዛሬውኑ በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ ፣ (<a href="https://shorturl.at/IW0HX" target="_blank" rel="noopener">https://shorturl.at/IW0HX</a>)
ፕሮፋይልዎን ቀድመው ማዘጋጀትዎ ዝግጅቱ ላይ ሲደርሱ የሚፈልጉትን ስራ ቀድመው እንዲያቁ እና እንዲያመለክቱ ይረዳዎታል።
ስራ ለማግኘት የሚያስችሉ እንደ CV አሰራር ያሉ ስልጠናዎችን ለመከታተል ፣ <a href="https://shorturl.at/NJpRH" target="_blank" rel="noopener">https://shorturl.at/NJpRH</a> ይሄን ሊንክ ይጫኑ ፣
ጊዜው እየሄደ ነው—ዛሬውኑ ይዘጋጁ! 🚀