ወ
ወደ "አዲስ ምዕራፍ" ለመሻገር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርቶታል!
4 ቀናት ብቻ ቀሩ!⏳
ወደ "አዲስ ምዕራፍ" ለመሻገር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርቶታል!
ከ 40 በላይ ቀጣሪዎችን የሚያገኙበት ፣ እዛው ለኢንተርቪ የሚቀርቡበት ልዩ የስራ ኤግዚቢሽን የቀሩት ቀናት ብቻ ናቸው።
✅ኤግዚቢሽኑ ላይ ከመድረስዎ በፊት ዝግጅትዎን ያጠናቁ።
✅አሁኑኑ በHaHuJobs ድህረ-ገጽ ወይም የቴሌግራም ቦት ፕሮፋይልዎን አሟልተው ይጠብቁ።
✅ዛሬውኑ በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ ፣ <a href="https://shorturl.at/DAp1V" target="_blank" rel="noopener">https://shorturl.at/DAp1V</a>
ፕሮፋይልዎን ቀድመው ማዘጋጀትዎ ዝግጅቱ ላይ ሲደርሱ የሚፈልጉትን ስራ ቀድመው እንዲያቁ እና እንዲያመለክቱ ይረዳዎታል።
አልያም በ online መከታተል ይቻላሉ፣ ኦንላይ ለመማር <a href="https://shorturl.at/NJpRH" target="_blank" rel="noopener">https://shorturl.at/NJpRH</a> ይሄን ሊንክ ይጫኑ ፣
ጊዜው እየሄደ ነው ዛሬውኑ ይዘጋጁ! 🚀
HahuJobs፣ SNV, Mercy Coprs እና @venturemeda ጋር በመተባበር የተዘጋጀ.