ለ
ለእርስዎ የሚሆን አዲስ የሥራ እድል በአንድ ምዝገባ ቢጀምርስ? 🚀
ለእርስዎ የሚሆን አዲስ የሥራ እድል በአንድ ምዝገባ ቢጀምርስ? 🚀
GeezJobs ከ LIWAY Programme (ከ SNV፣ Mercy Corps እና የስዊድን ኤምባሲ ጋር በመተባበር) ለ2,500+ ወጣቶች ነፃ የሥራና የስልጠና እድል አዘጋጅቷል።
ይህ እድል ማንኛውንም የሚከተሉትን ይመለከታል፡
▪️ ሴቶች
▪️ አካል ጉዳተኞች
▪️ ስደተኞች
▪️ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች
ምን ያገኛሉ?
✅ ነፃ ስልጠና እና ጠቃሚ ክህሎቶች
✅ ለስራ የሚያዘጋጅ ድጋፍ
✅ በGeezJobs በኩል ከስራ እድሎች ጋር የመገናኘት አጋጣሚ
🎯 ዓላማችን፡ በ1 ወር ጊዜ ውስጥ አሰልጥኖ፣ አዘጋጅቶ ወደ ስራ ማሰማራት ነው።
💰 ምንም ዓይነት ክፍያ ወይም ወጪ የለውም!
ቦታው የተገደበ ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ👇
🔗 የምዝገባ ፎርም፡
<a href="https://geezjobs.com/inclusive-opportunity" target="_blank" rel="noopener">https://geezjobs.com/inclusive-opportunity</a>
ይህ እድል የሚጠቅመው ወዳጅ ዘመድ ካለዎ ሼር በማድረግ ያካፍሏቸው!