N
Notice: ስራ ለማመልከት ወይም ለስራ ለስልጠና በፍጹም ምንም ዓይነት ክፍያ አይክፈሉ።
How to Apply
mulugetas126@gmail.com
🚀 የስራ ማስታወቂያ | JOB VACANCY
Dragon Electric Vehicle Importer ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
✅ የስራ መደብ: Sales (የሽያጭ ሰራተኛ)
■ የትምህርት ደረጃ: 12+3 (ዲፕሎማ) ወይም ከዚያ በላይ
● የስራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሽያጭ ዘርፍ
- ደመወዝ: በስምምነት (Negotiable)
• የተፈለገው ብዛት: 6 (ስድስት)
የስራ ዓይነት: Full-time / Remote
📍 የስራ ቦታ: አዲስ አበባ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 02 (ጀርመን አደባባይ፣ ክፍያለው ጋሪ ህንፃ)
📩 How to Apply:
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜይል ወይም በስልክ ቁጥራችን በመደወል ማመልከት ትችላላችሁ።
📧 Email: Mulugetas126@gmail.com
📞 Phone: +251 919 444 704
📅 የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: Sep 11, 2026
🔔 Notice: ስራ ለማመልከት ወይም ለስራ ለስልጠና በፍጹም ምንም ዓይነት ክፍያ አይክፈሉ።
እዚህ የተጋሩ ሁሉም ክፍት የሥራ ቦታዎች ያለክፍያ የሚያመለክቱባቸው ናቸው።