✅
✅ የሥራ መደቡ መጠሪያ: ሬጅስትራር (Registrar)
★ ማንዴላ የርቀት ትምህርት አካዳሚ (Mandela Distance Education Academy) ባለው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
✅ የሥራ መደቡ መጠሪያ: ሬጅስትራር (Registrar)
🔹 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በሴክሬተሪያል ሳይንስ፣ በIT፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በቢሮ አስተዳደር እና ተዛማጅ መስኮች ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ።
🔹 የሥራ ልምድ: 0 ዓመት (ልምድ የማይጠይቅ)
🔹 ጾታ: ሴት
🔹 ብዛት: 2
🔹 ደመወዝ: በስምምነት
🔹 የሥራ ቦታ: ሐዋሳ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ፦
በቴሌግራም ቁጥር 0913646464 አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎችን በመላክ ወይም በድርጅቱ አድራሻ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ።
📍 አድራሻ: ሐዋሳ ዋና አደባባይ፣ ተስፋዬ ግዛው ሕንፃ 2ኛ ፎቅ።
📞 ለበለጠ መረጃ:
0937 81 81 81 / 0937 85 85 85
0114674167 / 0911417435