በ
በአሁኑ ሰዓት በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ላይ ስራ የሚፈልጉ ሰዎችን ለጥናቱ እንፈልጋለን፦
ስራ ፈላጊ ኖት? እድል ከተግባር ይጀምራል!
ታለንት ኮኔክት ከሀሁ ጆብስ ጋር በመተባበር፣ የስራ ፈላጊዎችን ተሞክሮ በተሻለ ለመረዳት እና ወደ ስራ የሚገቡበትን መንገድ ለመደገፍ የሚያስችል የጥናት ምርምር እያካሄደ ይገኛል።
በአሁኑ ሰዓት በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ላይ ስራ የሚፈልጉ ሰዎችን ለጥናቱ እንፈልጋለን፦
📌 ማርኬቲንግ
📌 አካውንቲንግ
📌 ሪሴፕሽን
📌 ፀሃፊነት/ሴክሬተሪያል አገልግሎት
📌 የሰው ሀብት አስተዳደር
📌 ሽያጭ እና ተያያዥ የስራ መስኮች
ለመሳተፍ 👉
ይደውሉ- +251972239787 | +251972154787
ይመዝገቡ እና እንደውልልሎት- <a href="https://tinyurl.com/2ndxc74f" target="_blank" rel="noopener">https://tinyurl.com/2ndxc74f</a>
ማሳሰብያ የስልክ ጥሪ ምንቀበለው በስራ ሰዓት፣ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ብቻ፣ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን።