የ
የዲጂታል ምዝገባ ከብዶዎታል? ወይስ ሲቪ (CV) የለኝም ብለው ተጨንቀዋል? እንግዲያውስ መፍትሄው እዚ አለ!
የስራ ኤግዚቢሽን ላይ ለመሳተፍ ፈልገው የሚያግድዎት ነገር ምንድነው?
የዲጂታል ምዝገባ ከብዶዎታል? ወይስ ሲቪ (CV) የለኝም ብለው ተጨንቀዋል? እንግዲያውስ መፍትሄው እዚ አለ!
በሃሁጆብስ ማሰልጠኛ ማዕከል ብቅ ቢሉ ባለሞያዎች cv በነጻ አዘጋጅተው እንዴት መመዝገብ እንደሚችሉ አሳይተዋቹ እንዲሁም ሙሉ የስራ ዝግጁነት ስልጠናን በ ጥቂት ሰዓት ውስጥ ሰልጥነው ፣ ሚያዚያ 21 እና 22 በኤግዚብሽን ማዕከል ለሚዘጋጀው የስራ expo ላይ ብቁ ያደርጎታል።
ታዲያ ዛሬውኑ መገናኛ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬስ ሲቲ ሞል አጠገብ ሲሳይ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ ይምጡ እና ይሰልጥኑ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251988007773/75/05
Online ለመማር <a href="https://shorturl.at/NJpRH" target="_blank" rel="noopener">https://shorturl.at/NJpRH</a> ይሄን ሊንክ ይጫኑ
በአካል መተው ለመማር ምዝገባ 👉 <a href="https://shorturl.at/uEnbV" target="_blank" rel="noopener">https://shorturl.at/uEnbV</a>
ሃሁ ጆብስ፤ ለሃገር ልጅ በሃገር ልጅ!
@hahujobs | @hahujobs_bot