የሽያጭ ሰራተኛ
የሽያጭ ሰራተኛ
በአዲሱ የትምህርት ስርአት 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም ከቴክኒክ እና ሙያ በማንኛውም የትምህርት መስክ የተመረቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ደንበኞችን በአግባቡ መቀበል
- የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት
- የጽህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን
- እንደ ፓስፖርት፣ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት
- ባነር ፣ቢዝነስ ካርድ የመሳሰሉ ስራዎችን ዲዛይን ሰርቶ ማሳተም
- ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት
- የተለያዩ አይነት የጽህፈት፣ኮፒ፣ፕሪንት ስራዎችን መስራት
- የስራ ቦታ ንፅህና መጠበቅ
- ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #1_years
Salary: 7000.00
Deadline: September 13, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሲቪና የትምህርት ማስረጃቸውን በመላክ ማመልከት ሲኖርባቸው የስራ ሰዓት ከ2:00-1:30 ነው፡፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ሲሆን የዲግሪ ተመራቂዎችን የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0965948191 ይደውሉ፡፡