✅ 1. ሾፌር
How to Apply
¤ ማሞ ካቻ ሀ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ብቁ አመልካቾችን አወዳድረን በቋሚነት በምግብ ፋብሪካችን ውስጥ መቅጠር እንፈልጋለን፡፡
✅ 1. ሾፌር
● ት/ደረጃ: ከ 10/12ኛ የጠናቀቀ /ቀች
ደረቅ 1/3ኛ መንጃ ፍቃድ
○ በጭነት መኪና ላይ በሹፍርና 2 አመት በላይ የሰራ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
ብዛት 2
▪️ሌሎች መስፈርቶች: ጥሩ የሥራ ሥነ-ምግባር እና በቡድን መስራት ችሎታ
የሥራ ቦታ: ሸኖ ከተማ/ ከአ/አ 70 ኪ/ሜ ወደ ደብረብርሀን በሚወስደው መንገድ ላይ
✅ 2. ሾፌር
● ት/ደረጃ: ከ 10/12ኛ የጠናቀቀ /ቀች
ፈሳሽ 2/ደረጃ 4 መንጃ ፍቃድ
○ በፈሳሽ መኪና ላይ በሹፍርና 2 አመት በላይ የሰራ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
ብዛት 1
▪️ሌሎች መስፈርቶች: ጥሩ የሥራ ሥነ-ምግባር እና በቡድን መስራት ችሎታ
የሥራ ቦታ: ሸኖ ከተማ/ ከአ/አ 70 ኪ/ሜ ወደ ደብረብርሀን በሚወስደው መንገድ ላይ
✅ 3. ፊዚኮ ኪሚካል
● ዝቅተኛ ት/ደረጃ ዲግሪ : Food science and post-harvest ፣Technology Food science and Technology ፣ Food science and Nutrition ወይም Applied chemistry ካዛ በላይ ተዛማች የተምህርት መስከ
· ብዛት 1
○ ዝቅተኛ የስራ ልምድ: በምግብ ፋብሪካዎች የሰራ ሁለት አመት እና ከዚያ በላይ እና ተዛማጅ ስራዎች ልምድ ያለው/
▪️ የሥራ ቦታ: ሸኖ ከተማ/ ከአ/አ 70 ኪ/ሜ ወደ ደብረብርሀን በሚወስደው መንገድ ላይ
✅ 4. ኤልክትሪሻን / Electrician
● ዝቅተኛ ት/ደረጃ: Level III ካዛ በላይ በኤልክትሪሻንና ተዛማች የትምህረት መስክ
○ ዝቅተኛ የስራ ልምድ: ሁለት አመት እና ከዚያ በላይ በኤሌክትሪክ እና ተዛማጅ ስራዎች ልምድ ያለው/ ያላት
▪️ የሥራ ቦታ: ሸኖ ከተማ/ ከአ/አ 70 ኪ/ሜ ወደ ደብረብርሀን በሚወስደው መንገድ ላይ
- የምዝገባ ጊዜ: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት
¤ የፈተና ቀን: በድርጅቱ የሚገልፅ ይሆናል
■ አስፈላጊ ማስረጃዎች
- የትምህርት ማስረጃ
- የስራ ልምድ ማስረጃ
- ሌሎች አስፈላጊ ማስረጃዎች በቴሌግራም /0976478101 / 0905414426/መላክ የሚችል/የምትችል
Email:- hrmamokacha@gmail.com