ተቋማችን በ Online እንግሊዝኛ እና አማርኛ ማስተማር የሚችሉ ልምድ እና ብቃት ያላቸውን መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
🏠 ከቤትዎ ሳይወጡ በትርፍ ወይም በሙሉ ጊዜዎ በመስራት ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ?
ተቋማችን በ Online እንግሊዝኛ እና አማርኛ ማስተማር የሚችሉ ልምድ እና ብቃት ያላቸውን መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
✨ የሚፈለጉ መስፈርቶች፦
✅ Laptop ያላት/ለው (ግዴታ!)
✅ አስተማማኝ Wi-Fi ኢንተርኔት access ያላት/ለው (ግዴታ!)
✅ በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ ቋንቋዎች የማስተማር ልምድ እና ብቃት ያላት/ለው
✅ በሚያስተምሩበት ወቅት ከጫጫታ እና ከረበሻ ነፃ የሆነ ጸጥተኛ ቦታ ያለው/ላት
✨ የሥራው ልዩ ጥቅማጥቅሞች፦
🔹 100% Remote: ከቤትዎ ሳይወጡ፣ የትራንስፖርት እንግልት ሳይኖርብዎት ካሉበት ሆነው የሚሰሩበት
🔹 ተለዋዋጭ የሥራ ሰዓት: በትርፍ ሰዓት ወይም በሙሉ ጊዜ የመስራት እድል
🔹 የፈረቃ አማራጭ: እንደ ምርጫዎ በቀን ወይም በምሽት ፈረቃ መስራት የሚያስችል
🔹 አነስተኛ የተማሪ ቁጥር: በአንድ ጊዜ ከጥቂት ተማሪዎች ጋር ብቻ ስለሚሰሩ ሙሉ ትኩረት ሰጥተው የሚያስተምሩበት
🔹 ቀጣይነት ያለው ገቢ: አስተማማኝ ወርሃዊ ክፍያ
📍Apply ለማድረግ ከታች ያለውን link ተጠቀሙ👇👇
<a href="https://forms.gle/7DtqriiRjzNgbCRX9" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a>