✅
✅ የስራ መደብ: ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
★ የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ - ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care)
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care) ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለ ጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ነው።
✅ የስራ መደብ: ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
- የምግብ ዝግጅት ስልጠና የወሰዳችሁ
- የሀገር ዉስጥ እና የዉጭ ምግቦች በብቃት ማዘጋጀት የምትችሉ
- በምግብ ዝግጅት ቢያንስ 6 ወር ልምድ ያላችሁ
- እንደ አጥሚት፣ ቡላ፣ ገንፎ የአራስ ምግቦችን መስራት የምትችል
○ ደሞዝ: 13,000 (የ 40ቀን)
🩸መኖረያ ቤት ዉስጥ የሚሰራ
🩸ሀይማኖት : ሙስሊም ደምበኛ
🩸የ ስራ ሰአት ቀን ዉሎ
🩸ጾታ: ሴት
🛑 የስራ ቦታ: - ቡልጋርያ
ለማመልከት: @Lilireta1111