✅
✅ 1 የሥራ መደቡ ስም፦ ሽያጭ (Sales)
📌 የሥራ ማስታወቂያ - ጋቢኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
✅ 1 የሥራ መደቡ ስም፦ ሽያጭ (Sales)
■ የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከዚያ በላይ
○ የሥራ ልምድ፦ (ለጀማሪዎች የሚሆን)
- ብዛት፦ 10
- ጾታ፦ ሴት
- ዕድሜ፦ 18 - 25
▪︎ ደመወዝ፦ 7,000 ብር እና ከዚያ በላይ
□ የስራ ቦታ ፊጋ እና ፍየል ቤት
የስራ ሰአት ከቀኑ 6 ሰአት እስከ ምሽቱ 3:30
✅ 2. አካዉንታንት
■ የትምህርት ደረጃ፦ አካውንቲንግ በዲፕሎማ የተመረቀቸ
- ብዛት አንድ
- ጾታ ሴት
▪︎ደሞዝ 6000 እና ከዚያ በላይ
📅 የምዝገባ ጊዜ፦ ነሀሴ 22 /2018 ዓ.ም እስከ ነሀሴ 30/2018 ዓ.ም ባሉት
8ተከታታይ ቀናት።
¤ ምዝገባ በአካል ብቻ
📍 አድራሻ፦ ፊጋ መብራቱ ጋር እና ሰሚት የኮቴክስ ሱቆች
📞 ስልክ ቁጥር፦ 0911741512 /095 7368045
⚠️ ማሳሰቢያ፦ ይህ የሥራ ዕድል መኖሪያ አካባቢያቸው በቅርበት ለሆኑ ብቻ ነው
ተማሪዎችን አይጨምርም።