ዋና ዋና የስራ ድርሻዎች
★ የድርጅቱ ስም: Ecoskin skincare
✅ የስራ መደብ: የቆዳ እንክብካቤ ባለሙያ (Skincare Therapist / Aesthetician)
📌 ተፈላጊ ችሎታ እና መስፈርት
በቆዳ እንክብካቤ (Skincare/Aesthetics) ዘርፍ የተመረቀች እና በቂ እውቀት ያላት።
በተለያዩ የፊት ህክምናዎች (Facial treatments) እና የቆዳ አይነቶች ላይ በቂ ግንዛቤ ያላት።
ደንበኞችን በፈገግታ የምታስተናግድ እና መልካም የኮሚዩኒኬሽን ክህሎት ያላት።
በስራዋ ላይ ታማኝ፣ ንቁ እና ለውበት ዘርፍ ፍቅር ያላት።
💼 ዋና ዋና የስራ ድርሻዎች
ለደንበኞች እንደ ቆዳቸው አይነት ተስማሚ የፊት ህክምና (Facial) እና እንክብካቤ መስጠት።
ስለ ቆዳ ጤንነት እና ተስማሚ ምርቶች ለደንበኞች ትክክለኛ ምክር መስጠት።
የስራ ቦታን እና የሚጠቀሙባቸውን እቃዎች ሁልጊዜ ንጹህ እና ስታንዳርዱን የጠበቁ አድርጎ መያዝ።
○ ጾታ: ሴት
○ የስራ ቦታ: ሰሚት ፍየልቤት
💵 ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም
በስምምነት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና ሲቪ (CV) ይዛችሁ በባለቤትነት መምጣት ወይም በሚከተለው አድራሻ መላክ ትችላላችሁ፦
የስልክ ቁጥር: []
👉 ቴሌግራም: @Ecoskinn
አድራሻ: [ሰሚት ፍየል ቤት simple bistro building 3rd ]