ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በተገለፁት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!
📌 ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በተገለፁት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!
🔹 1. የሰው ሀብት ኃላፊ (Human Resources Officer/Manager)
■ ትምህርት፡ በHRM ወይም Business Management የመጀመሪያ ዲግሪ (B.A.)
● ልምድ፡ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ
ችሎታ፡ አዲስ የHR ስርዓት ከዜሮ መገንባት የሚችል፣ ጠንካራ የመሪነትና የግንኙነት ችሎታ ያለው
○ ደሞዝ፡ በስምምነት
○ የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
🔹 2. ሲኒየር መሐንዲስ (Senior Engineer)
■ ትምህርት፡ በCOTM የመጀመሪያ ዲግሪ (B.Sc.) ወይም ከዚያ በላይ
ልምድ፡ ቢያንስ 5 ዓመት (ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በሲኒየር ደረጃ)
🔹 3. ፎርማን (Foreman)
■ ትምህርት፡ ዲፕሎማ በኮንስትራክሽን፣ ሲቪል ወይም ተዛማጅ ዘርፍ
● ልምድ፡ ቢያንስ 3 ዓመት በሕንፃ ግንባታና ፊኒሺንግ ሥራ ላይ
ደሞዝ፡ በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
📍 የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ሀብተጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ)
⏳ የማመልከቻ ጊዜ፡ August 31, 2026
📲 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድዎን በአንድ ላይ በ PDF ፋይል በማድረግ፣ ያመለከቱበትን የሥራ መደብ በመጥቀስ በቴሌግራም 0900333414 ላይ ይላኩ።
📞 ለበለጠ መረጃ፡
0900333414 | 0909931111