ያ
ያላችሁን ብቃት በተግባር ለማየት ዝግጁ ናችሁ? ✨
ያላችሁን ብቃት በተግባር ለማየት ዝግጁ ናችሁ? ✨
የስራ ዓለምን ለመቀላቀል እና ልምድ ለማካበት ከኢንተርንሺፕ (Internship) የተሻለ መንገድ የለም! Afriwork አቅም እና ከፍተኛ ተነሳሽነት ያላችሁን ወጣቶች ከተለያዩ ተቋማት ጋር እያገናኘ ይገኛል!🎉
በእነዚህ ዘርፎች ኢንተርን ማድረግ ለምትፈልጉ እናንተን እየፈለግን ነው፦
✅ አካውንቲንግ (Accounting)
✅ ማርኬቲንግ (Marketing)
✅ ሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት (Software Development)
✅ ሽያጭ (Sales)
✅ ቢሮ አስተዳደር (Office Administration)
➡️ Apply for your internship here: <a href="https://forms.gle/71hdPe2PS3aWcQuc7" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a>