ኤመራልድ ሊፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስሩ ለሚገኘው ካቤጅ ኮፊ የተለያዩ የሥራ መደቦች ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
★ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ - ኤመራልድ ሊፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ኤመራልድ ሊፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስሩ ለሚገኘው ካቤጅ ኮፊ የተለያዩ የሥራ መደቦች ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
✅ 1. Cafe manager/ የካፌ ስራ አስኪያጅ
■ የትምህርት ደረጃ= በማንኛም አይነት የትምህርት ደረጃ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለዉ/ ያላት
● የስራ ልምድ= ከ 4 አመት በላይ የካፌ ስራ አስኪያጅ/cafe manager የስራ ልምድ ያላት/ ያለዉ
✅ 2.የካፌ ተቆጣጣሪ/supervisor
■ የትምህርት ደረጃ= በማንኛም አይነት የትምህርት ደረጃ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለዉ/ ያላት
● የስራ ልምድ= ከ 3 አመት በላይ የካፌ ተቆጣጣሪ/supervisor የስራ ልምድ ያለው
✅ 3.Waiter/waitress አስተናጋጅ
■ የትምህርት ደረጃ :- ከ 8 ክፍል በላይ
● የስራ ልምድ ፦ከ 1 አመት በላይ
▪︎ ብዛት፡4
ማስታወሻ ሴት አመልካቾችን እናበረታታለን
ለተራ ቁጥር 1 እና 2 የስራ መደብ የስራ ቦታ ለሀያት እና ሾላ ቅርንጫፎቻችን ነው። ተራ ቁጥር 3 ሾላ
ማመልከት የሚቻለው ማስታወቂያው ከወጣት ቀን ጀምሮ 7 ቀናት
አመልካቾች ሾላ እንግሊዝ ኤምባሲ አካባቢ ኤልማክ/ Elmak ህንፃ 2 ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላቹ
ስልክ ቁጥር:-
+251954241874
+251922348041