ስ
ስራውን አገኘችሁ እሺ... ከዛስ? 🙄🎓
ስራውን አገኘችሁ እሺ... ከዛስ? 🙄🎓
ትምህርት ጨርሶ የመጀመሪያ ስራን መጀመር በጣም አስደሳች ቢሆንም...
በዛው ልክ ደግሞ ግራ መጋባት እና ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል!
"በደንብ እየሰራሁ ነው ወይ? ስህተት ብሰራ አባረሩኝ ይሆን?" የሚሉ ሀሳቦች ሊመጡ ይችላሉ😩
ከመጨነቃችሁ በፊት፣ ማንኛውም አዲስ ተመራቂ (Fresh Graduate) የመጀመሪያ ስራውን ሲጀምር ማወቅ ያሉበትን 3 ወሳኝ ነገሮች በአዲሱ የዩቲዩብ ቪዲዮችን ይዘንላችሁ መጥተናል!
የመጀመሪያ ስራችሁ የጉዟችሁ መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ አይደለም! ✨
📺 ቪዲዮውን አሁኑኑ ይመልከቱ: <a href="https://youtu.be/G04NUkK3bco" target="_blank" rel="noopener">https://youtu.be/G04NUkK3bco</a>