P
✅ የሥራ መደብ 1: ሞግዚት
Post Partum care
★ የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ - ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum care
✅ የሥራ መደብ 1: ሞግዚት
■ ተፈላጊ ችሎታና የስራ ልምድ:
በልጅ አያያዝ / በሞግዚትነት ሙያ የሰለጠነች።
○ አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ህፃናትን በልዩ ሁኔታ መያዝ እና መንከባከብ የምትችል።
- በሞግዚትነት ቢያንስ 6 ወር የስራ ልምድ ያላት።
□ ደመወዝ: 13,000 ETB (ለ 40 ቀን)
□ ጾታ: ሴት
🛑 የስራ አድራሻ 1: ሀይሌ ጋርመንት
- መኖርያ ቤት ዉስጥ የሚሰራ የ 1 አራስ ህፃን እንክብካቤ
- ሰፈራችሁ ለስራ ቦታ ቅርብ የሆናችሁ እና መስፈርቱን የምታሞሉ ብቻ
- የስራ ሰአት የቀን ዉሎ ከ2 - 11 ሰአት
ለማመልከት: @Lilireta1111