ታ
ታዲያ ይህንን አስቀድሞ እንዴት ማወቅ እና ማስቀረት ይቻላል? 🤔💡
ምርጥ ሰራተኞቻችሁ ድርጅቱን ለመልቀቅ በዝምታ እያሰቡ እንዳይሆን? 👀
ብዙ አሰሪዎች እና ማናጀሮች የሚሰሩት ትልቅ ስህተት "ሰራተኞቼ ካላማረሩ ደስተኛ ናቸው" ብሎ ማሰብ ነው። ❌እውነታው ግን ምርጥ የሚባሉት ሰራተኞች የመልቀቂያ ደብዳቤ ከማስገባታቸው ከረጅም ጊዜ በፊት ነው ከስራው ልባቸው የሚሸሸው። 💔🏃♂️
ታዲያ ይህንን አስቀድሞ እንዴት ማወቅ እና ማስቀረት ይቻላል? 🤔💡
🎬 Watch our latest Youtube video: 👇<a href="https://youtu.be/353Dn_JxSPo" target="_blank" rel="noopener">https://youtu.be/353Dn_JxSPo</a>