ስለዚህ HaHuJobs ላይ ብቁ ሆነው እንዲታዩ እና ቀጥተኛ የስራ እድሎች እንዳያመልጧችሁ መረጃችሁን ዛሬውኑ አሟሉ፦
በቀላሉ ስራ የምታገኙበት ሚስጥር !
እንደ LinkedIn ባሉ አለምአቀፍ ፕላትፎርሞችም ሆነ በሀገርችን ትልቁ በሆነው ሃሁጆብስ መድረኮች ላይ Direct Apply /Easy Apply ስትሉ አሰሪዎች መጀመሪያ የሚመለከቱት የእርስዎን ዲጂታል ፕሮፋይል ነው። ፕሮፋይልዎ ያልተሟላ ከሆነ ያመለከቱት ስራ በቀላሉ ውድቅ ሊደረ ይችላል!
ስለዚህ HaHuJobs ላይ ብቁ ሆነው እንዲታዩ እና ቀጥተኛ የስራ እድሎች እንዳያመልጧችሁ መረጃችሁን ዛሬውኑ አሟሉ፦
💠ፕሮፋይልዎን ለማሟላት :- በድረ-ገጻችን፦ <a href="https://hahu.jobs/" target="_blank" rel="noopener">https://hahu.jobs/</a> ላይ በመግባት የትምህርት፣ የስራ ልምድ እና የክህሎት መረጃዎን ያጠናቅቁ።
🤖 በቴሌግራም ቦት፦ በ @hahujobs_bot በኩል ገብታችሁ በቀላሉ መረጃችሁን Update አድርጉ።
💡 ፕሮፋይልዎን እንዴት ፕሮፌሽናል ማድረግ እንደሚችሉ በነፃ ለመማር፦ወደ <a href="https://muya.hahu.jobs/" target="_blank" rel="noopener">https://muya.hahu.jobs/</a> በመግባት Job and Career Enhancement ኮርስን በነፃ መከታተል ትችላላችሁ!
📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 988007773 | +251 988007775 | +251 988007705
📍 አድራሻችን፦ መገናኛ፣ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬስ ሲቲ ሞል አጠገብ፣ ሲሳይ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ
ሀሁጆብስ ለሀገር ልጅ በሀገር ልጅ!