✅
✅ የስራ መደቡ መጠሪያ: ፋይናንስ (Finance)
📢 ዪሃና ፈርኒቸር ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎችን በቋሚነት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
✅ የስራ መደቡ መጠሪያ: ፋይናንስ (Finance)
■ የትምህርት ደረጃ: በሂሳብ ስራ ( Accounting and Finance ) ዲግሪ ያላት ( Degree )
● የስራ ልምድ: በሂሳብ ስራ 2 አመት እና ከዚያ በላይ የሰራች
🚺 ፆታ: ሴት
💵 ደሞዝ: በስምምነት
📍 የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ቃሊቲ ማሰልጠኛ አጠገብ (ዋና መስሪያ ቤት)
○ የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
□ ተፈላጊ ክህሎቶች እና መመዘኛዎች:
- በኮምፒውተር አጠቃቀም ላይ በጣም ጎበዝ የሆነች (Peachtree,Production,Excel,Consumption, Word /Email)
- በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች የመፃፍ እና የመናገር ከፍተኛ ችሎታ ያላት
- መልካም የስራ ስነ-ምግባር እና ጥሩ የኮሚኒኬሽን ክህሎት ያላት
- ማኑፋክቸሪንግ ላይ ልምድ ያላት (Experienced on Manufacturing)
የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ ትችላላችሁ።
□ የምዝገባ አማራጮች:
በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላቹ
⏱️ ምዝገባ የሚያበቃበት ቀን: እስከ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም
📞 ለበለጠ መረጃ: 6886 ወይንም +251114376241 / 0114395160 ይደውሉ::