✅
✅ የስራ መደብ : ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
★ የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ - ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care)
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care) ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለ ጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ነው።
✅ የስራ መደብ : ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
- የምግብ ዝግጅት ስልጠና የወሰዳችሁ
- የሀገር ዉስጥ እና የዉጭ ምግቦች በብቃት ማዘጋጀት የምትችሉ
- በምግብ ዝግጅት ቢያንስ 6 ወር ልምድ ያላችሁ
- እንደ አጥሚት፣ ቡላ፣ ገንፎ የአራስ ምግቦችን መስራት የምትችል
ደሞዝ: 10,000 (የ ወር)
ጾታ: ሴት
🛑 የስራ ቦታ:
- ሀይሌ ጋርመንት
- ጀሞ
- ኮየ ፈጨ
- መገናኛ
- አያት
- ሳር ቤት
👉 ለማመልከት: @Lilireta1111