📢 የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ - ONE OPTICS eye clinic and የመነፅር ሥራ 👓
📢 የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ - ONE OPTICS eye clinic and የመነፅር ሥራ 👓
እኛ ቅዱሥ የመነፅር ሥራ በመነፅር ንግድ ዘርፍ የምንሰራ ድርጅት ስንሆን ብቃት ያላቸውን ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር እንፈልጋለን።
✅ የሥራ መደብ 1፡ የሽያጭ ሠራተኛ (Sales) bizat 2
■ የሥራ ዝርዝር፦
• የሥራ ቦታዋን በንፅህና እና በፅዳት መያዝ የምትችል
• ደንበኞችን በአግባቡ መቀበል እና ፍላጎታቸውን አውቆ ማስተናገድ
• መነፅር እና ተዛማጅ እቃዎችን መሸጥ
የዕለት ተዕለት የሽያጭ ሒሳብ መስራት እና መመዝገብ
🌟 መስፈርቶች፦
• ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ (በማንኛውም ዘርፍ)
• ቢያንስ 1 ዓመት የሽያጭ ልምድ ያላት
ለማስታወቂያ ቪዲዮዎች ራሷን ዝግጁ ያደረገች (ቪዲዮ መስራት የሥራው አካል ነው)
💰 ደመወዝ፦ 13,000 ብር
✅ የሥራ መደብ 2፡ ማናጀር or ሪሰብሽን (Manager)
■ የሥራ ዝርዝር፦
- የመነፅር ቤቱን አጠቃላይ እንቅስቃሴ መቆጣጠር
- የሰራተኞችን ስራ መከታተል እና መመሪያ መስጠት
- ሽያጭ እንዲጨምር ስልቶችን ነድፎ መስራት
- እቃ እና ገንዘብን ማስተዳደር
🌟 መስፈርቶች፦
• በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ ዲግሪ (Optometrist ምሩቅ ቢሆን ይመረጣል)
• ከ2-3 ዓመት የማኔጅመንት ልምድ ያላት
ለማስታወቂያ ቪዲዮዎች ራሷን ዝግጁ ያደረገች
💰 ደመወዝ፦ 15,000 ብር
✅ የሥራ መደብ 3፡ የሶሻል ሚዲያ አስተዳዳሪ (Social Media Manager)
■ የሥራ ዝርዝር፦
• TikTok, Facebook, Telegram እና Instagram ገጾችን ማስተዳደር
የማስታወቂያ ፖስቶችን (ይዘቶችን) መፍጠር እና መለጠፍ
• የደንበኞች መልዕክት በፅሁፍም ሆነ በድምፅ መመለስ
🌟 መስፈርቶች፦
• ቢያንስ 1 ዓመት የሥራ ልምድ
የይዘት (Content) መፍጠር ችሎታ (ፎቶ/ቪዲዮ)
• በCapCut, Adobe ወይም ተመሳሳይ መተግበሪያዎች መስራት የሚችል/ምትችል
💰 ደመወዝ፦ 10,000 ብር
✅ የሥራ መደብ 4፡ ወርክሾፕ (Work Shop)
📍 የሥራ ዝርዝር፦ መነፀር መስራት የሚችል
🌟 መስፈርቶች፦ የስራ ክህሎቱ በ30 ቀናት የሙከራ ጊዜ ይፈተሻል
💰 ደመወዝ፦ 12,000 ብር መነሻ (ከዕድገት ጋር)
📍 የሥራ ቦታ፦ ብስራተ ገብርኤል
🕒 የሥራ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:00 - ምሽቱ 2:00
📈 ተጨማሪ፦ ለሁሉም የስራ መደቦች የደመወዝ እድገት አለው።
📩 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
ፈላጊዎች የተሟላ CV እና ማስረጃዎቻችሁን ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ብቻ ይላኩ፦
👉 Telegram: @Berttii
⚠️ ልዩ ማሳሰቢያ፦ የሥራ ቦታው ሥራ የሚበዛበት በመሆኑ ለሙከራና ለመቀመጥ የሚመች አይደለም፤ በእውነት መሥራት የምትፈልጉ ብቻ አመልክቱ። የመሥሪያ ቤት ዋስትና (ተያዥ) ማቅረብ የግዴታ ነው።
<a href="https://t.me/kidusopticss" target="_blank" rel="noopener">Telegram Channel</a>