⭐
⭐️Do you need an extra hand in your office?🔔
⭐️Do you need an extra hand in your office?🔔
ለድርጅታችሁ አዲስ ኢንተርንሺፖችን መቀበል አዲስ የስራ መንፈስ ከማምጣቱም በላይ፣ የነገ ምርጥ ሰራተኞቻችሁን ዛሬ ላይ አጣርታችሁ እንድታስገቡ ያግዛችኋል!
Afriwork በሚከተሉት ዘርፎች ላይ ከፍተኛ ተነሳሽነት ካላቸው ወጣቶች ጋር ድርጅታችሁን ለማገናኘት ዝግጁ ሆኖ እየጠበቃችሁ ነው፡
✅ አካውንቲንግ (Accounting)
✅ሽያጭ (Sales)
✅ ሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት (Software Development)
✅ ማርኬቲንግ (Marketing)
✅ ቢሮ አስተዳደር (Office Administration)
⛓ ለመቀበል ዝግጁ ከሆናችሁ: <a href="https://forms.gle/SoqGWFqSn3EjZiHL9A" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a>