✅
✅ የሥራ መደብ 1: ሞግዚት
★ የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ - ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care)
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care) ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለ ጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ነው።
✅ የሥራ መደብ 1: ሞግዚት
■ ተፈላጊ ችሎታና የስራ ልምድ:
በልጅ አያያዝ / በሞግዚትነት ሙያ የሰለጠነች።
○ አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ህፃናትን በልዩ ሁኔታ መያዝ እና መንከባከብ የምትችል።
በሞግዚትነት ቢያንስ 6 ወር የስራ ልምድ ያላት።
□ ደመወዝ: 13,000 ETB (ለ 40 ቀን)
□ ጾታ: ሴት
🛑 ሀይማኖት: ፕሮቴስታንት
🛑 የስራ አድራሻ 1: ጐሮ ICT ፓርክ
- ሰፈራችሁ ለስራ ቦታ ቅርብ የሆናችሁ እና መስፈርቱን የምታሞሉ ብቻ
- የስራ ሰአት የቀን ዉሎ እና ለሊት አዳር, 2 ሰዉ
ለማመልከት: @Lilireta1111
✅ የስራ መደብ 2: ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
- የምግብ ዝግጅት ስልጠና የወሰዳችሁ
- የሀገር ዉስጥ እና የዉጭ ምግቦች በብቃት ማዘጋጀት የምትችሉ
- በምግብ ዝግጅት ቢያንስ 6 ወር ልምድ ያላችሁ
- እንደ አጥሚት፣ ቡላ፣ ገንፎ የአራስ ምግቦችን መስራት የምትችል
ደሞዝ: 10,000 (የ ወር)
ጾታ: ሴት
🛑 የስራ ቦታ: አየር ጤና
🛑 ሀይማኖት : ሙስሊም
ለማመልከት: @Lilireta1111