✅
✅ የስራ መደብ: Home Tutor
✨የስራ ማስታወቂያ | Job Opportunity - Part Time Tutor ✨
Addis Learning & Events ለተማሪዎች የቤት ለቤት ትምህርት (Home Tutoring)፣ የተለያዩ ትምህርታዊ እንቅስቃሴዎችን፣ ጨዋታዎችን እና የ ኢቨንት ስራዎችን የሚሰራ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን ይፈልጋል።
✅ የስራ መደብ: Home Tutor
□ ትምህርት ደረጃ: Bachelor's degree (ተማሪዎች ወይም ተመረቂዎች)
■ የተፈለገው ብዛት: 50
● የስራ ዓይነት: Part-time
▪︎ደመወዝ: በስምምነት (Negotiable)
📌 የማመልከቻ መንገድ:
ለስራ መደቡ ብቁ የሆናችሁ አመልካቾች ይህንን የGoogle Form በመሙላት ማመልከት ትችላላችሁ፦
👉 የማመልከቻ ፎርም:- <a href="https://forms.gle/RV7QBuT3iRWZJotYA" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a>
⏰ ማመልከቻው የሚዘጋበት ቀን: ነሐሴ 30, 2018 ዓ.ም
For any information contact @yl9206