S
SENIOR ሆያ ሆዬ ጨፋሪ
🚨 አዲስ ክፍት የስራ ቦታ / NEW VACANCY 🚨
Job Title: SENIOR ሆያ ሆዬ ጨፋሪ
Location: ሰፈር ውስጥ (ከቤት ወደ ቤት)
የስራው አይነት: የኮንትራት (ለአንድ ምሽት ብቻ የሚቆይ)
Responsibilities:
➡️ ድምፅን ከፍ አድርጎ "ሆያ ሆዬ" በማለት የቡድኑን ሞራል መጠበቅ
➡️ ዱላን መሬት ላይ ከጭፈራው ሪትም (Rhythm) ጋር በትክክል መምታት
➡️ ከባለቤቶች የሚሰጠውን ሙልሙል ዳቦ እና ሳንቲም ያለ አድልዎ ለቡድኑ ማከፋፈል
Requirements:
✔️ ከሰፈር ልጆች ጋር በመሆን ቢያንስ የ 3 ዓመት የጭፈራ ልምድ ያለው
✔️ ከፍተኛ ጉልበት እና ድምፅ ያለው
GOOD LUCK!🎉