የ
የውጪ ሽያጭ ባለሙያ
የውጪ ሽያጭ ባለሙያ
በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- አዳዲስ የሽያጭ ዕድሎችን መፍጠር እና አዳዲስ ደንበኞችን መለየት
- የድርጅቱን ምርቶችና አገልግሎቶች ለአዲስ እና ለነባር ደንበኞች ማስተዋወቅ
- ከደንበኞች ጋር ጠንካራና ዘላቂ የሆነ ግንኙነትን መፍጠር
- የተቀመጡ የሽያጭ ግቦችን ማሳካትና የተገኙ የሽያጭ ጥያቄዎችን መከታተል
- የደንበኞችን ትዕዛዞች እና ክፍያዎች መከታተል
- የሽያጭ እንቅስቃሴዎችንና የደንበኞችን መረጃ በትክክል መመዝገብና ማደራጀት
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #2_years
Maximum Years Of Experience: #3_years
Deadline: September 4, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ሲሆን የስራ ሰዓት፡ ከሰኞ-አርብ ከ2:30-11:30 እና ቅዳሜ ከ2:30-6:00 ነው፡፡