እባክዎ ለሥራ ሲያመለክቱ ጥንቃቄ ያድርጉ!
requests money, stop and verify the opportunity immediately.
⚠️ ጠቃሚ መረጃ ለሥራ ፈላጊዎች
እባክዎ ለሥራ ሲያመለክቱ ጥንቃቄ ያድርጉ!
🛡️ የእኛ የደህንነት ጥበቃ እርምጃዎች:
- አድሚኖቻችን እያንዳንዱን የሥራ ማስታወቂያ በጥንቃቄ ያያሉ።
- ድርጅቶች ማስታወቂያ ለማውጣት የንግድ ፈቃድ እና መታወቂያ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጠቃሚዎችን ሊጎዱ ወይም ሊያጭበረብሩ የሚችሉ የግል ቀጣሪዎችን ማስታወቂያዎች በጥንቃቄ አጣርተን ውድቅ እናደርጋለን።
❗️ ምንም እንኳን ጥብቅ ቁጥጥር ብናደርግም፣ ጥቂት አጭበርባሪዎች ሊያመልጡ ይችላሉ። ስለዚህ ያስታውሱ:
🚫 ምንም አይነት ክፍያ አይጠየቅም: ትክክለኛ ቀጣሪዎች ለቃለ መጠይቅ፣ ለስልጠና ወይም ለቅጥር ክፍያ አይጠይቁም።
🔍 አስቀድመው ያረጋግጡ፡ ማንኛውም ቀጣሪ ክፍያ ከጠየቀዎት፣ ወዲያውኑ የሥራውን ትክክለኛነት ያረጋግጡ።
📞 ሪፖርት ያድርጉ: አጠራጣሪ ማስታወቂያ ካጋጠመዎት ለድጋፍ ቡድናችን ያሳውቁ።
💬 ቴሌግራም: @afriworksupport | 📞 ስልክ: +251908549999
___
⚠️ Important Notice for Job Seekers
Please stay safe and vigilant when applying for jobs!
🛡️ How We Protect You:
Strict Vetting: Our admins review every single job post.
Verified Companies: Businesses must provide valid licenses and IDs to post on our platform.
Screened Clients: We thoroughly check and decline private posts that could harm or scam users.
❗️ However, some scams might slip through. Please remember:
🚫 No Upfront Fees: Legitimate employers will never ask you to pay for recruitment, interviews, training, or registration.
🔍 Verify First: If an employer requests money, stop and verify the opportunity immediately.
📞 Report Suspicious Posts: Contact our support team if any job post seems questionable.
💬 Telegram: @afriworksupport | 📞 Phone: +251908549999
Stay safe and make informed decisions!