ከባድ መኪና ሹፌር
ከባድ መኪና ሹፌር
10ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ የታደሰ የደረቅ ሶስት ወይም አምስተኛ /5ተኛ/ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ያለው
ዋና ዋና የሥራ ኃላፊነቶች
- ተሽከርካሪውን ከጭነት መነሻ ቦታ እስከ መድረሻው በጥንቃቄና በተስማማው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማሽከርከር።
- የትራንስፖርትና የምርት ማስረከቢያ ሰነዶች በትክክል መሞላታቸውንና ለሚመለከተው አካል መቅረባቸውን ማረጋገጥ።
- ምርቱን በትክክለኛው መጠንና ጥራት ለተቀባዩ ማስረከብ።
- አነስተኛ የተሽከርካሪ ብልሽቶችን ማስተካከል፤ እንዲሁም ማንኛውንም ክስተት ወይም አደጋ አስፈላጊው እርምጃ እንዲወሰድ ወዲያውኑ ሪፖርት ማድረግ።
- የትራፊክ ሕጎችንና የድርጅቱን ደንቦች አክብሮ መሥራት።
- በጭነት መኪናዎች ላይ ቅድመ የብልሽት ምርመራ ማድረግና ውጤቱን ለሚመለከተው ኃላፊ ማሳወቅ።
- በመርሐ ግብሩ መሠረት የተያዙ የተሽከርካሪ ጥገናና ሰርቪስ ሥራዎች በወቅቱ መከናወናቸውን ማረጋገጥ።
Quanitity Required: 70
Minimum Years Of Experience: #5_years
Deadline: August 26, 2026
How To Apply: አመልካቾች ከታች የተቀመጠውን አምልክት/ች የሚለውን በመጫን ማመልከት ትችላላችሁ ለበልጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251954993171